Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ዛሬ ዓርብ የሃገሪቱን ፓርላማ በትነው በሚቀጥለው ወር ምርጫ እንዲደረግ አዘዋል። ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ከሳምንት በፊት መተማመኛ ድምጽ በማጣታቸውና ...
አንጋፋው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ከሥራ መታገዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን፣ ኹለቱን የሰብዓዊ ...